I need a man beka am serious i feel loneliness and am so stressed እቅፍ የሚያረገኝ ዝም ብሎ ስሜቴን የሚጋራኝ የማወራውን የሚሰማኝ የሚረዳኝ ንፁህ ሰው እፈልጋለሁ ያ ሰው በርግጥ ከፈጣሪ እንደሆነ የሚሰጠኝ አስባለሁ ግን ዘገየ እኔ ደሞ በዚሁ ከቀጠልኩ አብዳለሁ ምንድን ነው ሚሻለው ሰዎች?😢😢
Mar 30, 2023አጠገብሽ ላሉት እንዲህ ብለሽ ንገሪያቸዋ።
Mar 31, 2023