ሰላም ሰወች አርዳታችሁ ያስፈልገኛል አትለፉኝ እስከአሁን ድረስ በኩረጃ ነው እዚ የደረስኩት እና ሰለ ትምህርት የማውቀው ታሪክ የለም እና አሁን entrance ተፈታኝ ነኝ አና ጨንቆኛል ምን ትሉኛላችሁ እና በቀረው 4 ወር ባጠና ውጤታማ የምሆን ይመስላችኋል?? የምሆን ከሆነስ ከምን ልጀምር?? እና ምን ላይ ትኩረት ላድርግ ? አመሰግናለሁ 🙏
Mar 30, 2023አዎ ትደርሳለህ። ወጥረህ አንብብ ቀን ከለሊት ትምህርቱ ካልገባህ ምግብ አንዳትበላ❤❤
Mar 31, 2023