#relationships
ፍቅረኛ ይዤ በሳምንት ይሰለቸኛል ግን እኔጋ ብቻ ነው ወይ? በቅርብ ነው ፍቅረኛየ dump ያደረገችኝ!!
Mar 30, 20239 engagements
ፍቅረኛ ይዤ በሳምንት ይሰለቸኛል ግን እኔጋ ብቻ ነው ወይ? በቅርብ ነው ፍቅረኛየ dump ያደረገችኝ!!
Mar 30, 2023የማራዘሚያ ክትባት ውሰድበት 🤷♂
Mar 31, 2023This is a red flag! በሌላዉም ነገር ትሰለቻለህ ማለት ነዉ። አንብብ! ስፖርት ስራ!ዮጋ ስራ። ወይ ደግሞ ለማፍቀር ዝግጁ አደለህም- ብቸኝነት ስለሚሰማህ ብቻ ነዉ ፍቅረኛ የምቲዘዉ። እራስህን busy አርግ!
Mar 31, 2023Enem teyake yehonebgn esu negre nw🤔🤔🤔
Mar 31, 2023What is dump
Mar 31, 2023በቅርብ dump ካረገችክ ከምኔዉ ፍቅረኛ ይዘክ ነዉ የሰለቸክ 🤔
Mar 31, 2023Atodatm malet newa zm bleh new yegebahbet
Mar 31, 2023እራስህ ላይ ስራ በአሁኑ ሠዓት እሡ ነው ሚያስፈልግህ
Mar 31, 2023