Gumanj126
#business
ሰላም ሰዎች 🙌 የኔ ጥያቄ መንገድ ላይ አየዞሩ የ Etcare ካምፓን ሰራተኞች ነኝ እያሉ የሚዞሩ ሰዎች ምን ያህል እርግጠኞች ናችሁ ካምፓን ከሄዳችሁ ቦሁአላ ደሞ 10,000 ብር አስገቡ ስራዉን ለመጀመር ይላሉ እስክ ንገሩኝ የምታዉቁ ካላችሁ??
Mar 30, 20234 engagements
ሰላም ሰዎች 🙌 የኔ ጥያቄ መንገድ ላይ አየዞሩ የ Etcare ካምፓን ሰራተኞች ነኝ እያሉ የሚዞሩ ሰዎች ምን ያህል እርግጠኞች ናችሁ ካምፓን ከሄዳችሁ ቦሁአላ ደሞ 10,000 ብር አስገቡ ስራዉን ለመጀመር ይላሉ እስክ ንገሩኝ የምታዉቁ ካላችሁ??
Mar 30, 2023For more contact me
Aug 02, 2023ካምፓኒው ህጋዊ ነው ሚያሳስብ ነገር ያለ አይመስለኝም
Mar 31, 2023