#relation So guys this is my question for muslem fellas only. 1 betam yewededkuat lj alech ena asawkiyat nbr esuam fekadgna huna 1 lay honenal. So whatever I said to her she's down🥺❤. Mnm bazat eshi telalech. She's all given.❣️ Ena manm endigarrabgn alfelgm. And we have decided to make halal 101% The main point is esua class wst wend tchebtalech ena aslemda neber ene dmo lastewat flege eshi blalech gn slaslemedech kebedat ena mn mela ale esti. The shykh in this group should bring ideas?
Mar 30, 2023I'm not a sheikh ግን አንድ ነገር ልበልህ.. እርሷ ላንተ ብላ አይደለም መጨበጥ ማቆም ያለባት፤ ዲኗ ስላዘዛት እንጂ! አንተ በሌለህበት መጨበጥ ያስለመደችውን እንደምትጨባብጠው አትርሳ። ስታስባት ራሱ ትዘገንንሃለች። ከዛ አንተ ስትኖርና ያስለመደችው ሰው መጥቶ ሊጨብጣት ሲል እሱንም አንተንም ላለማስቀየም ስትል ኮንፊውዝድ ትሆናለች። መጨረሻው አንዳችሁን አስቀይሞ ሌላኛውን ማስደሰት ይሆናል። ይህ ደግሞ አያስደስትህም። ለኔ እንዲህ አይነት ሴት ሴት አይደለችም። ከሴት የወረደች ነች። ለኔ ነው ያልኩህ! ሙስሊም ሴት ቆራጥና ዲኗን የማታስደፍር ጀግኒት ስትሆን ነው። መጨበጥ ከሌለባት አንተ ስላልካት ሳይሆን ነቢዩ ስላዘዟት ነበር። እኔ ብሆን በዚሁ እጥላት ነበር። ካልገባህ ደግሜ ላስረዳህ እሞክራለሁ። ለንግግሬ ይቅርታ።
Mar 31, 2023