please help your brother out አሁን ያለሁት ጎንደር ዩንቨርስቲ ነው የሶሻል ፍሬሽማን ተማሪ ነኝ ፍሬሽማን በደንብ ከሰራሁ ወደ አዲስ አበባ መቀየር እችላለሁ? እሱም ካልሆነ ሌላ ወደ አዲስ አበባ በምን አይነት ሁኔታ ነው መቀየር የምችለው ከህመም ውጪ
Mar 30, 2023Sew kalek even as a freshman aau satemedeb megebat techelalek...so look for somebody that works in aau or just somebody who can help you get in
Mar 30, 2023