እናቴ 40 አመቷ ነው አባቴ 2 አመት ሆነው ካረፈ(ከሞተ) እና በሀይማኖት አንድ ሚስት ባሏ ካረፈ በኋላ በዝርዝር ብዙ ስለሆነ መግለፅ ባልችልም ብቻ ታግባ ይላል........። ጥያቄዬ እናቴ ሌላ ሰው ላግባ ብትለኝ ምን እላታለሁ? እናንተስ ቢያጋጥማቹ ምን ትወስናላቹ? በፈጣሪ ልለምናቹ አስተውላቹ ሀሳብ ስጡኝ አመሰግናለው።
Mar 29, 2023ባታገባ ለኛም መልካም ነበር። ነገር ግን ላግባ ብትል ራሱ ታናሽ ወንድም ቤታችን መኖሩ ሁኔታውን ካወሳሰበው ነው እንጂ ደስ ባይለኝም እፈቅድላታለው። ምክንያቱም አንተ ባትፈቅድላትም የሆነ ጊዜ ላይ የሥጋ ፈተናዋ ሲበዛባት ወደ ዝሙት ይመራታል። ስለዚህ እፈቅድላታለው። ነገር ግን እንዲ በቀላሉ አይሆንም። በኋላ ችግር ቢፈጠር እንኳ ጦርነት ማንሳት የሚችሉ የውርስ እና ተያያዥ ጉዳዮች ይኖራሉ። ስለዚህ እነዛ ነገሮች አስቀድመን በሕግ ካስተካከልን በኋላ እንደ ፍላጎቷ እንድራታለን። But, የኔ እናት እኛን የማሳደጉ እንጂ ሌላ የማግባቱን ጉዳይ በአእምሮዋም ዝር አላለም። እሷም ባገኘች ትንሽ አጋጣሚ ትነግረናለች። ነገር ግን ይህ የሁሉም ሴቶች ነው አልልም።
Mar 30, 2023