#education
ምሣሌያዊ አነጋገር ስግብግብነትን የሚነቅፍ ,የምቀኝነትን መጥፎነትን የሚነግሩ,ላለፈ ነገር መጨነቅ እንደሌለብን ,ብቻ መልፋት ውጤታማ እንደማያረግ,ችግር ሣይጠና በጊዜ መፈለግ እንዳለብን yemigeltsu amst amst msaleyawi aneger ngrugn bemaryam mtakutn
Mar 29, 20231 engagements
ምሣሌያዊ አነጋገር ስግብግብነትን የሚነቅፍ ,የምቀኝነትን መጥፎነትን የሚነግሩ,ላለፈ ነገር መጨነቅ እንደሌለብን ,ብቻ መልፋት ውጤታማ እንደማያረግ,ችግር ሣይጠና በጊዜ መፈለግ እንዳለብን yemigeltsu amst amst msaleyawi aneger ngrugn bemaryam mtakutn
Mar 29, 2023ስግብግብነት:-የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል። ምቀኝነት:-ሃብታም ለሰጠው የድሃ ብልት ያብጣል😜🤣። ላለፈ:-ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም። ብቻ:-ድር ቢያብር አንበሳ ያስር። ችግር ሳይጠና:-ሳይቀጠል በቅጠል።
Mar 30, 2023