#beauty
እኔ ምለው ለሰውነት እና ለልብስ ጠረን የሚሆን የሚቀባ ነገር ምንድነው? ሽቶ እንደሆነ ከሰከንድ በሁዋላ ይለቃል
Mar 29, 20234 engagements
እኔ ምለው ለሰውነት እና ለልብስ ጠረን የሚሆን የሚቀባ ነገር ምንድነው? ሽቶ እንደሆነ ከሰከንድ በሁዋላ ይለቃል
Mar 29, 2023ሽቶ ስትቀባ አንተን የሚሸትህ ለትንሽ ሰከንድ ነው እሱ ልክ ነው ግን ቶሎ አይለቅም ለሌላ ሰው እስከ ሳምንትም ሊሸተው ይችላል... አንተን ነው የማይሰማክ እንጂ
Mar 30, 2023Sheto demo ke mech jemero new be second milekew?
Mar 30, 2023What if u use zara, sadish, Versace these are best perfume. Aylequm
Mar 31, 2023Shto fake slehone inji orijinal yhonut aylekum ina body lotions alu check them on market not the local one the best one
Mar 30, 2023