-ሄይ ፖስፖርት በቀጠሮ ቀን ሂዶ ድጋሚ ከፍሎ አስቸኳይ ማስደረግ ይቻላል እንዴ በሁለት ቀን ምናምን
Mar 29, 2023Ahun already ordinary new aschekuay komoal only berera kederese new ayten aschekuay miseraw unless ayhonm iyalu new
Mar 30, 2023-ሄይ ፖስፖርት በቀጠሮ ቀን ሂዶ ድጋሚ ከፍሎ አስቸኳይ ማስደረግ ይቻላል እንዴ በሁለት ቀን ምናምን
Mar 29, 2023Ahun already ordinary new aschekuay komoal only berera kederese new ayten aschekuay miseraw unless ayhonm iyalu new
Mar 30, 2023Ketero masiyaz felige nbr lemasades, send the official website guys plz
Mar 30, 2023#እንድታውቁት " #አስቸኳይ የፓስፖርት አገልግሎት ለጊዜው ተቋርጧል " - የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና መሥሪያ ቤት እንዲሁም በ11ዱ የክልል ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች ሲሰጥ የነበረው “ አስቸኳይ ” የፓስፖርት አገልግሎት ለጊዜው መቋረጡን የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አሳውቋል። አገልግሎቱ ለምን ተቋረጠ ? አገልግሎቱ የተቋረጠው #ከአቅም_በላይ የባለ ጉዳይ ፍሰት ከመፈጠሩ ጋር ተያይዞ መጠነ ሰፊ #የሠነድ_ማጭበርበሮች በመስተዋላቸው ነው። ከዚህም በተጨማሪ ተገልጋዮች ሊገለገሉ ሌሊት ላይ በሚመጡበት ወቅት በተለያዩ ህገ-ወጥ ግለሰቦች የሚደርስባቸው እንግልትና ጉዳት በአገልግሎት አሰጣጥና በተገልጋዩ ላይ ተግዳሮት በመፍጠሩ ነው። ስለሆነም የማስተናገድ አቅም እና ሌሎች ክፍተቶች እስከሚስተካከሉ ድረስ ይሰጥ የነበረው የ “ አስቸኳይ ” ፓስፖርት አገልግሎት ለጊዜው ተቋርጧል። አስቸኳይ ጉዞ ያላቸው በምን ይስተናገዳሉ ? ቀድሞ ይሰራበት በነበረው አሰራር መሰረት #አስቸኳይ_ጉዞ ያላቸው አገልግሎት ጠያቂዎች ማስረጃዎቻቸውን አቅርበው #በዋና_መስሪያ ቤት ብቻ ከመጋቢት 20 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ይስተናገዳሉ። ማሳሰቢያ ፦ ተገልጋዮች ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ከህገወጥ ደላሎች እንዲጠነቀቁ ማሳሰቢያ ተላልፏል። የመደበኛ ፓስፖርትን በተመለከተስ ? የመደበኛ ፓስፖርት ተገልጋዮች ቀድሞ በነበረው ሂደት መስተናገድ #ይቀጥላሉ። ምንጭ፦ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት @tikvahethiopia
Mar 30, 2023ይቻል ነበር ከትላንት ጀምሮ አስቀርተውታል እሱን የቀጠሮ ሲስተም
Mar 30, 2023