#other
ሰላም ሰዎች ፂም አለኝ ግን ብቆረጠው እንደሚያድግ አቃለው ግን መቆረጥ አልፈልግ ግን እስካሁን ድረስ ተነክቼው አላውቅም አሁን ያለኝ ትንሽ ስለሆነ ፂሜ እንዲበዛ ወይም በደንብ እንዲረዝም ወይም ሚቀባ ነገር ምታቁት ነገር ካለ ንገሩኝ
Mar 29, 20237 engagements
ሰላም ሰዎች ፂም አለኝ ግን ብቆረጠው እንደሚያድግ አቃለው ግን መቆረጥ አልፈልግ ግን እስካሁን ድረስ ተነክቼው አላውቅም አሁን ያለኝ ትንሽ ስለሆነ ፂሜ እንዲበዛ ወይም በደንብ እንዲረዝም ወይም ሚቀባ ነገር ምታቁት ነገር ካለ ንገሩኝ
Mar 29, 2023Olive oil man trust me tewat ena mata wash ur face be samuna then olive oil tekebaw yenem betam tnsh nbr tsime then I started doing this ahun bedenb getmolgnal
Mar 30, 2023