guys ቡጉር ፊቴ ላይ አለ። ግን ቋሚ አይደለም እየጠፋ ነው የሚመጣው። ነገር ግን ምን እንደሆነ ባላውቅም ፊቴ ጥርት አልል አለኝ። እስቲ ለፊት ጥራት የሚሆን ነገር ንገሩኝ። እንደው ጥርት የሚያደርግልኝን ስወዳቹ🙏
Mar 29, 2023First drink water 2L per day Dont eat more oily food like :ye ocholoni qbe: Dont touch your face by your hand :bgurun menekakat❌❌ Lastly I thinl its "avuga" buy it from pharmacy with the assistant of skin doctor👨⚕👩⚕
Mar 29, 2023