ከ4000 በላይ ሀይማኖቶች አሉ። ሁሉም ለራሳቸው እንደማስረጃ የሚጠቀሙት የራሳቸውን መፅሐፍት ነው። እና አንድ ሀይማኖት ትክክለኛ ለመሆኑ ለመሆኑ ማረጋገጫው ምንድነው?
Mar 29, 2023ye islamochun meshaf anbb bexam tedenkalh ega algebanm enji eco kesochum yakalu wela sayntistoch hule yadnkutal
Mar 29, 2023ከ4000 በላይ ሀይማኖቶች አሉ። ሁሉም ለራሳቸው እንደማስረጃ የሚጠቀሙት የራሳቸውን መፅሐፍት ነው። እና አንድ ሀይማኖት ትክክለኛ ለመሆኑ ለመሆኑ ማረጋገጫው ምንድነው?
Mar 29, 2023ye islamochun meshaf anbb bexam tedenkalh ega algebanm enji eco kesochum yakalu wela sayntistoch hule yadnkutal
Mar 29, 2023Holy spirit
Mar 29, 2023ቁርአን አንብበው ገለልተኛ ሆነክ ቁርአን ከ ሌሎች የሚለየው ሳይንስ አሁን ተመራምሮ የደረሰባቸውን ተአምራቶችንና የተለያዩ ነገሮች ከ 1400 አመት በፊት አላህ በቁርአን ተናግሮታል ስለ መጨረሻውም ዘመን ምልክቶቹ ተናግሮታል አሁንም ደሞ እየተከሰቱ ነው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ስለ እየሱስ የተፃፉትንም ቁርአን ላይ ደሞ በደንብ ያብራራልሀል በአጠቃላይ ከፈለክም ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር አስተያያቸው
Mar 29, 2023በኔ በኩል ይህ አንድን ሃይማኖት እውነተኛ የሚያስብል አስተማማኝ ማስረጃ ነው የሚል እምነት የለኝም። እምነት እና ሃይማኖት በዓይናችን ከምናየው እና እጃችን ከሚዳስሰው በላይ ሳይንስ ሊድርስበት የማይችለውን የሚመረምር እና የሚመሰክር ነው። ሃይማኖትን እውነት የሚያስብለው ሳይንስ ቢሆን ኑሮ Astrology እና የአጋንንት ሥራን የሚቃወሙት ክርስትና ወይ እስላም ሳይሆን ዓለምን እስከ 6000AD ድረስ የተነበዩት እና የሰው መስዋዕት አርደው ያቀርቡ የነበሩት የማያ ጠንቋዮች እምነት ይሆን ነበር እውነተኛው። በሳይንስ ቢሆን ኑሮ በረቂቅ ጥበብ እስፊንክስን የሰሩ የፈርኦን እምነት ነበር ትክክለኛው። እናም ለማለት የፈለግኩት፥ ትንቢት እና ሳይንስ ሃይማኖትን እውነተኛ ያደርጋል ብለህ ካሰብክ ተሳስተሃል።
Mar 30, 2023በእርግጥ ያንተ ሀይማኖት ምን እንደሆነ አላውቅም ግን 4000 ሀይማኖት ቢኖርም ትክክለኛው ወይም እውነታው 1 ሀይማኖት ነው ያለው መፅሐፍ ቅዱስንም ቁርአንንም ሁለቱንም ከድጋፍ ወጥተህ ወይም ገለልተኛ ሆነክ አይምሮክን ንፁህ አድርገህ በሰውኛ አስተሳሰብ እያነፃፀርክ አንብባቸው ያኔ ወደ ትክክለኛውና አንድ ወደ ሆነው ሀይማኖት መንገድ ይመሩካል
Mar 29, 2023አንተ አሁን ወዳለህበት ሀይማኖት የመጣከው በዛ መንገድ ነው?
Mar 31, 2023ሀይማኖት መንፈሳዊ ነገር ነው። ስለዚህ በሰውኛ አዕምሮ ሆነህ ማወዳደር እና ትክክለኛውን መምረጥ አትችልም። ፀጥ ያለ ለብቻህ ምትሆንበትን ቦታ መርጠህ ፈጣሪን ወደ ትክክለኛው መነገድ እንዲመራህ ጠይቀው። ሀይማኖቶች ሁሉ ሚስማሙበት ነገር ግን ፈጣሪ እንደሚወድህ ነው። አፀላለይህ እንኳ ምናልባት ትክክለኛ ባይሆን በሙሉ ልብህ sincerely ከጠየከው እርሡ ይመራሀል። ሀይማኖቱን ሣይሆን የሀይማኖቱን ጌታ ፈልግ። ስለሚወድህ ይገኝልሀል። እዚህ ያሉት መላሾች ሁሉ ስለራሳቸው ሀይማኖት እንጂ ስለፈጣሪአይ ነግሩህምና የሀይማኖት መፅሀፍትን በማወዳደር ጊዜህን አታጥፋ። ለኔ ስለሠራልኝ ነው የምነግርህ። ፈጣሪ ይወድሀል።
Apr 08, 2023ይሄኮ እምነት አይደል እንዴ ትክክል ወይንም ሀሰተኛ የሚሆነው እንደግለሰቡ ነው....Look am an Orthodox ስለዚህ ለኔ ትክክለኛው መንገድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት ሌሎቹ ስህተትና የጥፋት መንገድ ናቸው ብዬ ሳምን ሩቅ ሳልሄድ ደግሞ አክስቴና ልጆቿ አሉ እነሱ ፕሮቴስታንት ናቸው ለነሱ ደግሞ ትክክለኛው መንገድ ፕሮቴስታንት ሆኖ ሌላው በሙሉ ሀሰት ወይም የጥፋት መንገድ ነው.... so It's individual decision bro
Apr 04, 2023Yand sew belief or faith yaw tkkl new mibalew ya doctrine irs berasu maygach sihon gn kesu belay demo ya follower amlakun awko kesuga real fellowship sinorew new
Mar 29, 2023እዚህ ምድር ላይ ሁሉም በተወለደበት ማመን አለበት ምክንያቱም ፈጣሪ ፈቅዶ ከዚያ ሀይማኖት ስለፈጠረን በኛ አስተሳሰብ ሌላ ቀይረን መሄድ የለብንም " እምነት እንጂ ሀይማኖት አያድንም" ዋናው ነገር የትኛውንም ሀይማኖት ተከተል ጥሩ እና መልካም በጎ ነገሮችን አድርግ እንጂ ፈጣሪ አንድ ነው መጥፎ ከሰራህ ወደ ሰይጣን ጥሩ ከሰራህ ወደ ፈጣሪ ነው አበቃ
Mar 30, 2023Meditation Connection with your own soul!!!!
Mar 30, 2023In Christianity you can pray to God to reveal him self and if you really want God you will find him, the spiritual realm is more than what you think it is.
Mar 30, 2023