ቤተሰብ ! እስቲ ቅኔ ላኩልኝ ከተቻል ከንህ/ቃሉ ሰም እና ወርቁንም ያካትት አሳይመት ነዉ ቢንስ 10 ቅኔ 🙏🙏
Mar 29, 2023በላ ነው ጠጣነው ከእንጀራው ከወጡ ህብረ ቃል:- በላነው ጠጣነው ሰም:- ወጡ ወርቁ:- እንጀራ የእኛ ሀገር ኑሮ እራሱኮ ቅኔ ነው 😂😂🤣
Mar 29, 2023ቤተሰብ ! እስቲ ቅኔ ላኩልኝ ከተቻል ከንህ/ቃሉ ሰም እና ወርቁንም ያካትት አሳይመት ነዉ ቢንስ 10 ቅኔ 🙏🙏
Mar 29, 2023በላ ነው ጠጣነው ከእንጀራው ከወጡ ህብረ ቃል:- በላነው ጠጣነው ሰም:- ወጡ ወርቁ:- እንጀራ የእኛ ሀገር ኑሮ እራሱኮ ቅኔ ነው 😂😂🤣
Mar 29, 2023እግዚአብሔር ይስጥልን ከመሶቡ አይጡ ወርቁ : መሶብ ውስጥ አይጥ
Mar 29, 2023ሞጣ ቀራንዮ ምነው አይታረስ በሬሳ ላይ መጣው ከዚ እስከዚያ ድረስ ህ/ቃል-በሬ ሳላይ ሰም -በሬ (ከብት )ሳላይ መጣው ወርቅ -ሬሳ ላይ እየተራመድኩ መጣው
Mar 29, 20231, ትሰሙኝ እንደሆን ልንገራችሁ በእውነት በራሰው አንጀት ነው ቅቤውን ጠጣበት ህ/ቃል በራሰው ሰም በራሰው በረጠበው ወርቁ በራ ሰው (መላጣ ሰው 2 ምን ያላት አሽከር ናት ቀልድ የለመደች ሳጠብቃት ዝም አለች ባላላት ሄደች ህ- ባላላት ሄደች ሰ - የያዝኩትን ሳላላት ሄደች ወ-ባል ስላት ሄደች 3, ያባት እዳ ለልጅ ይባል ነበር ድሮ ባያት እዳ ገባሁ እኔማ ዘንድሮ ህ- ባያት እዳ ገባሁ ሰ- በአያቴ እዳ ተጠየኩ ወ- አይቻት በፍቅሯ ተሸንፍያለሁ 4, አንጥረኛው ብዙ በቴዎድሮስ ቤት ባላልቦ አደረጉት ይሄን ሁሉ ሴት ህ- ባላልቦ ሰ- ለሴቱ ሁሉ የእግር አልቦ ሰሩላቸው ወ- ሴትቹ ባል ሳያገቡ እንዲቀሩ አደረጓቸው
Mar 29, 2023ነይልኝ በፈረስ በሚገሰግሰው መቼ በቅሎ ያውቃል እንደአንቺ ያለ ሰው! ሰሙ እንደ አንቺ ያለ ሰው የለም ወርቁ እንስሳውን ለማመልከት ነው
Mar 29, 2023App alelh eko qine yemil
Mar 29, 2023Asa be brbra yrmiasegr tefto Ya samat ya samat Yasamat tegnto Hbre kal: yasamat Sem: bzu asa Werk: ya sewye tegnto samat
Mar 29, 2023https://www.iwooket.com/%e1%88%b0%e1%88%9d%e1%8a%93-%e1%8b%88%e1%88%ad%e1%89%85/ Check this website
Mar 29, 2023Yene tolo tolo bet taryaw korkoro
Mar 29, 2023