mhm122
#other
የእኒህን ቃላቶች ትርጓሜ ብትነግሩኝ 1. ትንግርት 2. አንድምታ 3. ትህርምት 4. ትሩፋት አመሰግናለሁ
Mar 28, 20232 engagements
የእኒህን ቃላቶች ትርጓሜ ብትነግሩኝ 1. ትንግርት 2. አንድምታ 3. ትህርምት 4. ትሩፋት አመሰግናለሁ
Mar 28, 20231. ትንግርት - መደነቅ ፣መገረም 2. አንድምታ - ምልከታ ፣ አስተያየት ፣ ሃሳብ 3. ትህርምት -🤷♂ 4. ትሩፋት - በረከት ፣ ረድኤት
Mar 29, 2023Johnny is that you??
Mar 29, 2023