የኔ ጥያቄ አሁን በኑሯቹ በህይወታቹ ደስተኛ የሆናቹ ሰዎች ምንድን ነው ምክንያታቹ? እኔ በህይወት የምኖርበት ምክንያት አጥቻለሁ ደስተኛ ያረጋችሁን ነገር ንገሩኝ ሊጠቅመኝ ይችላል። የሆነ አባባል አለ ''መኖርህ ካልጠቀመ መሞትህ አይጎዳም'' ይህ ነው ወደ አእምሮዬ የሚመላለሰው። የምኖርበት ምክንያት ስጡኝ! አመሰግናለሁ።
Mar 28, 2023ሁሉም ነገር በጊዜው መሆኑ የማይቀር መሆኑን ሳውቅ መጨነቅና ማማረር አቆምኩ። መጨነቅ ደስታን ይነጥቃል።
Mar 30, 2023