እንዴት ናችሁ የክፍለ ሀገር ልጂ ነኝ አዲስ የመጣሁት ስራ ልፈልግ ነበረ እስካሁን አላገኘሁም እና ለበአል ቤት ልሂድ አስቤ ነበረ እና እናቴ በዛዉ tv ገዝተህ ተመጣለህ ብላ 30000 ብር ላከችልኝ እና በአሉም ገና ስለሆነ ለምን አልሰራበትም ብየ ስለ forex tiktok ላይ ሳይ ምንም ሳላዉቅ በ 280 usdt ገባሁኝ እና በ 2 ሳምንት 0 ሆነ እና እናቴ ደግሞ ደዉላ እስካሁን አልገዛህዉም አ ስትለኝ አወ አልኳት ከዛ በቃ ሰሞኑን በጣም እያመመኝ ስለሆነ ብሩን እንድታስገባልኝ ልታከምበት tv ሌላ ጊዜ ይገዛል አለችኝ እና በጣም ጨንቆኛል ምን ላድርግ እባካችሁ እርዱኝ ምን ላድርግ
Mar 28, 2023antem blo scammer 😂
Mar 29, 2023