#business
Hey fam የተፈጨ ቡና ገብያ ላይ ላቀርብ ፈልጌ ነበር ግን ቡናው ከተፈጨ በኋላ እንዴት ነው እንደዚ ማሳሽገው
Mar 28, 20233 engagements
Hey fam የተፈጨ ቡና ገብያ ላይ ላቀርብ ፈልጌ ነበር ግን ቡናው ከተፈጨ በኋላ እንዴት ነው እንደዚ ማሳሽገው
Mar 28, 2023Bro it have a lot of processes it not just kolto fechto maskemet yemchemrubet chemicaloch alu buzu guze lezawun ena tamun saylek yemiaregu
Mar 29, 2023ፖኬጂንግ ላይ ብዙ ስሞል ቢዝነሶች አሉ በፈለከው ዲዛይን ማቴሪያል እና ሳይዝ ሚያቀርቡልህ ሶ እነሱን በኢንስታ ወይ በቲክቶክ ፈላልጋቸው እኔም ሳልፍ በቲክቶክ ጎዳና ከገጠሙኝ ጀባ እልሻለሁ 🙏🏾
Mar 29, 2023There are different companies that sell this things for coffee & tea or other spices
Mar 28, 2023