#education
Please it's urgent የዛሬ 3 ወይም 4 አመት በፊት ሪፍት ቫሊ ተማሪ ነበርኩ Accounting ዲፕሎማ 2 አመት ከምናምን /2 months or sth/ ተምሪ የሆነ የስራ ጉዳይ ገጥሞኝ አቋርጬ ነበር አሁን ግን መጨርስ ፈልጋለሁ ምክንያቱም ወረቀቱ ስለሚያስፈልገኝና በሌላ department degree መማር ስለፈለኩኝ Here is the problem ስወጣ ምንም አይነት form አልሞላሁም እና አሁን ሔጄ clearance ባፅፍ ካቆምኩበት መቀጠል ችላለሁ ሌላ ኮሌጅ ወይስ እንደ አዲስ ነው የምማረው ወይስ ጨርሶኑ formኡን ይከለክሉኛል Please ንገሩኝ
Mar 27, 20232 engagements