Set lej endet new wendin lej letyiz yemtchilewu.... coz bzu gize eswa ayayzun tawkalch... belih nat yibalal endet koy esti negerugn wendin meyaz yemichilewu
Mar 27, 2023እሱ ድሮ ቀረ ይሄ ያልሽው አሁን ውሸት ነው ባክሽ እነሱ ካልፈለጉ እና ከልባቸው ካልሆነ በቀር በምንም አትይዣቸውም ውሀ የነካው ሳሙና በያቸው በየት በኩል አዳልጠው እንደሚያመልጡሽ ሁሉ ላታውቂ ትችያለሽ እሱን እመልሳለው ብለሽ ስታስቢ የራስሽን ብልጠት ቀምቶሽ እርፍ ትያለሽ በፍቅር ከሆነ እሰየው ነው ፈጣሪ ይባርከው ካልሆነና ካልመሰለው ግን መልቀቅ ያዋጣል ምክንያቱም አንዳንዴ አቀርባለው ወይም እለውጣለሁ ብለሽ አጥብቀሽ የምትስቢው ገመድ እየቆየ አንቺኑ ይጎዳሻል
Mar 28, 2023