ሰላም በተለይ ፕሮቴስታንቶች ብትመልሱልኝ🙏🙏 1, ማሪያምን ለምን ከሰውም በታች ተደርጓታላችሁ? አደለም እየሱስን ለወለደች ለማንም ሰው እኮ ክብር መስጠት አለብን። 2, በኢትዮጵያ ጴንጤ እየተስፋፋ ያለው በደቡብ እና ኦሮሚያ ክልል ነው። ይህ ደግሞ ቋንቋን ( ግዕዝ እና አማርኛን በደምብ የማይረዱ) ምክንያት ያደረገ አይመስላችሁም? በተለይ ሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ከሌላው ይልቅ መፅሐፍ ቅዱስን ይረዳል እና። 3, የተፃፈ ፀሎት አላችሁ ግን?
Mar 27, 20231 yamatakewun batwera tiru nw Christian yehone Hulu maryman ywedatal isuan maywed kale isu setan nw 2 mn malet nw amargn maychlu malet. metsihaf kidus be amrgna bcha yetetsafe asmeselkewko mejemryam be amrgna altetsafem wede amrgna tetergmo nw engi be oromgnam tetergumoal. atsasat wendim sle hymanot mesbekun akumeh sle iyesus kiristos adagnnet batwera lante tiru nw.
Mar 28, 2023