#business
ሰላም i have nice talent like የሙዚቃ ግጥምና ዜማ እሰራለሁ መጥፎ ጎኑ ደሞ ድምፅ የለኝም እና እና የሰራኋቸውን ነገሮች መሸጥ እፈልጋለው so የሚገዛ ወይም የሚሸጥበት ቦታ ካለ ጠቁሙኝ አመሰግናለሁ
Mar 27, 20234 engagements
ሰላም i have nice talent like የሙዚቃ ግጥምና ዜማ እሰራለሁ መጥፎ ጎኑ ደሞ ድምፅ የለኝም እና እና የሰራኋቸውን ነገሮች መሸጥ እፈልጋለው so የሚገዛ ወይም የሚሸጥበት ቦታ ካለ ጠቁሙኝ አመሰግናለሁ
Mar 27, 2023እኔም ጠይቄ ነበር ግን አጥጋቢ መልስ ማግኘት አልቻልኩም እኔም እንዳንተ ግጥሙንም ሆነ ዜማውን ማሻሻል ላይ ነኝ ጊዜው ሲመጣ ባለሙያ ላይ ይደርሳል በሚል
Mar 30, 2023Focus on your strength yaleh slemibelt
Mar 29, 2023thats like በራስህ ታክሲ ወያላ እንደመሆን eko
Mar 28, 2023Tiktok is the best way to start. just creat some videos.
Mar 28, 2023