#religion
ሰላም ሰዎች፣ ኦርቶዶክስ ለሆናችሁ ነው ይሄ። በብዙ ቤተክርስትያኖች ማታ 10 ሰዓት ከጉባዔ በፊት የምሰማው መዝሙር አለ። የሊ/መ ኪነጥበብ ሳይሆን ይሄ ሌላ ነው። ይመስለኛል ቆየት ያለ ሆኖ ኦርጋን(?) የሚጠቀም ይመስለኛል። ይህንን መዝሙር ወይም ዘማሪ የምታውቁት ብትነግሩኝ። 🙏
Mar 26, 20234 engagements
ሰላም ሰዎች፣ ኦርቶዶክስ ለሆናችሁ ነው ይሄ። በብዙ ቤተክርስትያኖች ማታ 10 ሰዓት ከጉባዔ በፊት የምሰማው መዝሙር አለ። የሊ/መ ኪነጥበብ ሳይሆን ይሄ ሌላ ነው። ይመስለኛል ቆየት ያለ ሆኖ ኦርጋን(?) የሚጠቀም ይመስለኛል። ይህንን መዝሙር ወይም ዘማሪ የምታውቁት ብትነግሩኝ። 🙏
Mar 26, 2023የ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ኦርጋን የሚባል መሳሪያ አትጠቀምም። ወይ ዝማሬውን ወይም ዘማሪውን አጣራ እና እንደገና አስተካክለህ ጠይቅ።
Mar 27, 2023Ke 3 second belay Record madreg kechalk ezi bot lay send it, if you are lucky litagegnew tchilaleh @VoiceShazamBot
Mar 27, 2023ኦርጋን😃
Mar 27, 2023Mn yaskal
Mar 27, 2023