ሰላም 20 M እባካችሁ በጣም ስለጨነቀኝ ነው ግራ ገብቶኝ ነው ያለሁት ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ከእምነት ብዙ ርቂያለው መመለስ እፈልጋለሁ እየሞከርኩ ግን አልቻልኩም ፀበል መጠመቅ እፈልጋለሁ ግን እየፈራው ተቸገርኩ ከተጠመቁ 8 አመት አለፈኝ ቤት ውስጥ ሰላም የለም ትምህርት እንኩአን አቁሜ ተቀምጫለሁ ጉአደኛ ሚባል የለኝም የሆነ ነገር ስሞክር አይሳካልኝም እንዴት ወደ ቤተክርስቲያን ልመለስ ፀበል ልጀምር እና የተረጋጋ ህይወት እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ።
Mar 26, 2023Nege kedus gebreal nw . Akababiachu yale betekrstian betewat hedeh tesalmeh na . If thats makes u feel any good mata lay gubae hid . U will love it. Meshetu ayeru tmehrtu selamu btam twedewalh .step by step yekenun tmhrt ,maskedesunm u will do it .worth to give it a try
Mar 27, 2023