anoy27
#relationships
ከልጅቷ ጋር relationship ከጀመርን almost 8ወር ይሆናል። ከሷ በፊት ፍቅረኛ ኖሮኝ አያውቅም ። 2ጊዜ አድረናል ግን ምንም ነገር አልተፈጠረም ነበር ። እኔ በሰአቱ ለሁሉም ነገር ለኔ አዲስ ስለነበር ፈርቼ ምንም ለማድረግ አልቻልኩም even kiss ስናደርግ እሷ ናት የምትስመኝ የኔ ምንም አለማወቅ ከኔ እንድትርቅ ያደርጋታል? እንዴትስ ነው kiss ማድረግ የምችለው
Mar 26, 20237 engagements