፣ ኦርቶዶክሶች ፣ ፕሮቴስታንትም ምከሩኝ ምን ላርግ ሰላም ሰላም ተማሪ ነኝ ሴት የ 3ተኛ አመት ፡ ከኔ የበለጠ ሀጥያት የሠራ ይኖራል ብዬ አላስብም አሁን ላይ፡ በርግጥ ሀጥያቴ ድርጊታዊ አይደለም ፡ቢሆን ይሻለኝ ነበር በእዉነት ፡ በሀሳብ ከእግዚያብሄር ጋር መጣላት ፡ እርሱን ሰዉ አድርጌ ያልሆኑ አፀያፊ ነገሮችን ማሰብ ፡ ለሰዉ ማዉራት ራሱ አልችልም እና እያቃተኝ ነዉ ፡ ሀጥያት ራሱ ሳይሆን እኔ ሰይጣን የሆንኩ የመሰለኝ ማርያምን
Mar 26, 2023Firstly, pray Keza demo avoid ke egziaber gar liyatalush michlu hasabochn miyametu source like book lihon ychlal film lihon ychlal, Instead read Bible keza yeteshale astesabeshn likers michl neger ylm Be aymrosh kfu hasab endaymelales make yourself busy like mezmur bemesmat Ye Hana Teklen mezmuroch smiyachew ymr le hiwetsh ytekmal Geta flagotshn ayto yredashal✨✨
Mar 26, 2023