የመቃብር ላይ ጽሁፎች ያለበት መጽሐፍ ካላችሁ please send it
"ምን ታፈጣለህ አንተም ትመጣለህ" "ለቅሷችሁ ሐዘኔ ትዕግስታችሁ መጽናኛዬ ነው" "እውቀትን የት አየኀው ብትሉኝ ቀብር ገብቼ አየሁት እላችሁ ነበር።" "ነፍሴ እንደወጣች ስሜን አስክሬን አላችሁት። ስራ እንጂ ስም አይጠቅምም ለካ።"
🙂