guys "እድል" የሚባል ነገር አለ ግን?? አለ የምትሉም የለም የምትሉም እስቲ በእናታቹ በምሳሌ እና በምክንያት ንገሩኝ እና ቁርጤን ልወቀው?🙏
Mar 26, 2023Lottery midersh bemnh nw
Mar 26, 2023guys "እድል" የሚባል ነገር አለ ግን?? አለ የምትሉም የለም የምትሉም እስቲ በእናታቹ በምሳሌ እና በምክንያት ንገሩኝ እና ቁርጤን ልወቀው?🙏
Mar 26, 2023Lottery midersh bemnh nw
Mar 26, 2023እድል= ዝግጁነት + አጋጣሚ በሆነ ነገር ላይ እየተዘጋጁ መቆየት ግድ ነዉ። አጋጣሚዋ ስትፈጠር ስለተዘጋጀህ ካልተዘጋጁት ቀድመህ ትወስዳታለህ።
Mar 26, 2023እድል ሚባል ነገር የለም የ40ቀን እድል ድንገት ምናምን ሚባል ነገር የለም እዚ ምድር ላይ ስንኖር በፍቃዳችን ነው ምንኖረው ሌላውን ተወውና አሁን ያለንበት ሁኔታ ፍቃዳችን ነው ድህነት የባከኑ ዕድሎችና ያልተጠቀምንበት ዕድሜ ውጤት ነው እንጂ የ40ቀን እድል አይደለም ይላል አንድ መፅሐፍ By: Anonymous 🎖 11 rep a few seconds ago
Mar 26, 2023ዮቶር የሚለውን መፅሀፍ ካነበብከው እዛ ላይ መልሱን የምታገኘው ይመስለኛል
Mar 26, 2023ዝግጁነት + አጋጣሚ/opportunity = እድል
Mar 26, 2023aw betam ale.enji lemsale ene yelele edle bis negn mnm neger aysakaligm
Mar 26, 2023For me, "chance" is not something that is really that deep. It is simple. It shows how the way this world work is so random. It is not like "somebody have no chance and can't succeed." It is more like all of us somewhere and sometime face this randomization of the world. Sometimes we benefit from it and sometimes it hurts us. Buttt do our choices influence our life? - Of course, they do. But to what extent? There are many things that we can't control. I think the word "chance" describes that. This world is so random!
Mar 27, 2023There no luck bedereku... but u can make it happen, in short...May God be wiz u
Mar 27, 2023