Pls help me.. በጣም የማፈቅራት ልጅ አለች እና ድሮ እሷም ትወደኝ ነበር አሁን ግን ሌኔ ምንም ስሜት የላትም.... እኔ እሷን እግብቼ ልጅ ወልጄ መኖር ነው የምፈልገው ከሷ ውጭ ሌላ ሴት ማየት ራሱ ያስጠላኛል እኔ ግን እሷን መጥላትም ሆነ እሷን አለማሰብ አልቻልኩኝም ተሰቃየሁ እሁን depression ውስጥ ነኝ መኖር በጣም እያስጠላኝ ነው😭 #በናታችሁ ምን ላድርግ????? #ፀልያለሁ #የስነልቦና ባለሙያዎች ያሉትን በሙሉ አድርግያለሁ ..እሺ ከዝህ በላይ ምን ላድርግ እንዴት ልጥላት😭😭😭 Pls help me if u can pray for me💔 give me any idea
Mar 25, 2023አሯን ስታራ ተደብቀህ እያት ከዛ ትዘጋሃለቺ 🤗😁😁😜
Mar 26, 2023