እባካችሁ ዶክተሮች ካላቹ ተባበሩኝ የወር አበባዬ መምጣት ካላበት 5 ወይም 3 ቀን ቀደም ብሎ እየመጣ ነው እንዲህ አይነቱ ነገር እየተደጋገመ ሲመጣ መፍራት ጀመርኩ በጤናዬ ነዉ? እንዴትስ ቀኑን ማስተካከል እችላለሁ? እና በጣም ህመም አለው መድሃኒት ካልወሰድኩ አልችለዉም im 23 yrs & ከወንድ ጋር ፆታዊ ግንኙነት አርጌ አላዉቅም እባካችሁ መፍትሄ ንገሩኝ ጭንቀት ዉስጥ ነኝ
Mar 25, 2023Amegageb mnamn yekeyershiw ngr ale?
Mar 25, 2023