ሰላም በተለይ ፕሮቴስታንቶች ብትመልሱልኝ! እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ ብዙ ጊዜ ቸርች እሄዳለሁ። አሁን አሁን ግን እዚያ ሄጀ የምማራቸው ትምህርቶች ብዙም እየተዋጡልኝ አደለም። 1ኛ, !አብዛኛው የትምህርቱ ክፍል ቢዝነስ ነክ ለምን ሆነ? 2ኛ, ፓስተሮች ለምን ማሪያምን(የመዳናችን ምክንያት አደለችም🤔) ለማሳነስ ይሞክራሉ (በተናገሯት ቁጥር እኔ እየተናደድኩ እና እሷን እየወደድኳት ነው) እንዲሁም ቅዱሳንን 3ኛ, ለምን ስለዘመናዊነት ያስተምራሉ? 4ኛ, በማመን ብቻ እንዴት ነው ልድን የምችለው? አመሰግናለሁ!
Mar 25, 20231st thing youre not pente... Tesasatku....!? even if you wrote the questions carefully.. ወ love virgin merry,she is the mother of our lord and savior our only concern is that creatures mustn't be worshipped thats አልል! በማመን ብቻ እንዴት ነዉ ምንድነው? በማመን ብቻ ስለምንድን ነዋ የ አለሙ ጌታ የሰማይና ምድሩ ባለቤት ደሙን አፍሶልኝ በ ማመን ብቻ አ ል ድ ን ም eee.. Aren't u ጴንጤ demo😁 how could u ask such question... Like it's the colon of our belief eko... A pentewoch😊ezi ga new pente alemehonhn yasbelahew btw gn yaw pente endehonk eyasebkulh lmelslh, ዝም ብዬ ባላየ ማለት ነዉ ... Business nek lalkew esu endehedkbet church new &FYI to know a religion/faith, study the doctrine & the faith itself...not the followers cause they're human & they make mistakes which doesn't represent the faith.
Mar 25, 2023