TAOLOGOS137
#education
Hi family እንዴት ናችሁ በያለቹበት ሰላማችሁ ይብዛ....... English word ወደ አማርኛ translate ለማድረግ የሚያስችል መተግበሪያ የምታውቁ ካላችሁ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል ግን dictionary ሳይሆን like sentence or ደግሞ በዛ ናሉ ፅሁፎችን ለመተርጎም የሚያስችል መተግበሪያ ነው የፈለኩት አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
Mar 24, 20238 engagements