#society Selam #AAE family's ለምንድን ነው ግን አብዛኞቹ ሀይማኖት አስተማሪዎች ስለ ሌላው ሀይማኖት ሳይተቹ የሚያውቁትን ብቻ ወይም የተረዱትን ለ ምዕመናን የማያስተምሩት? ሙስሊሙ ካፊሮቹ ጴንጤው አህዛቦቹ ኦርቶዶክስ ደግም መናፍቃን ሳይሉ ማስተማር አይችሉም ?? ለምን የ ሀይማኖት አባትነት ጥቅሙ ምንድን ነው ? ስለሚያምኑት ነገር ምዕመናንን ማስተማር ከሃይማኖታዊ ቦታዎች እንዳይርቁ ማድረግ እንዲሁም የ ሌላ እምነት ተከታዮች ከተቻለ እነርሱ እንደዳኑ ሌላው እንዳይጠፋ መመስከር እና ማስተማር አይደለምን?
Mar 24, 2023Eyewlsh ehte..yetm btheji..muslim lela haymanotn sinekf atayim..kafir malet degmo be islmna yalamenu malet enji sdb wey zlfiya aydelem 😊yegna Muhammad s a.w🥺begeza betachew le tselot mamlekia bota leleloch emnetoch emisetu mskinnn neby nachew..egna muslimoch yhenn new yetemarnew..yesew haymanot endannekam resulachn s a.w astemrewnal..islmna wst sewnet new kdmiya misetew..emtsmamu show me ur ✅
Mar 25, 2023