Selam melsulgn ebakachu, 1.- office tekerayche ekawochn mashasht bihon enam ene yemaregew gn buyer ena seller bemagenagnet bcha commission magnet bihon yemseraw lesu license mawtat alebgn 2.- office saynoregn be website ena telegram bcha bihon yemiagenagnew gn damo gebi eyagegnew bihon mekfel alebgn And ktatu mndn nw and sew license mawtat eyalebet license sayaweta bijemr sra
Mar 24, 2023ንግድ ፍቃድ ሳያወጣ ለ2 አመታት የሰራ ሰው ገጥሞኛል አንዴ በትክክል ቢሮ ከፍቶ። አኔም online ስለነበር የምሰራው በደንብ ብር እስካገኝ አላስመዘገብኩም ነበር። አንድ ቢሮ ተከራይተህ ቢይዙህ ራሱ መጀመሪያ ሰሞን ማስጠንቀቂያ ነው የሚሠጡህ! አንድ የምትከራየውን ከ2ኛ ፎቅ በላይ ይሁን ትኩረት ላለመሳብ። ስለዚህ ትኩረት ስራህ ላይ አርግ። ብዙዎች አላየህም እንዴ ገቢዎች መጡ ሲባል ሱቃቸውን ለጊዜው ሲዘጉ። ሰራ ሰራ አድርገህ። መስመር ስትይዝ ትከፍላለህ ። አደለም እዚህ ከባድ ቁጥጥር ባለባት አሜሪካ እንኳን 30% ባለስራ ግብር አይከፍልም። እንደዚህ ስል ደሞ ግብር አትክፈሉ ማለቴ አይደለም። ራሳችሁን አጠናክሩ መጀመሪያ ለማለት ያክል ነው። ደሞ ተመክረህ ተመክረህ አልሠማ ካልክ በአንድ አመት ውስጥ መቼም ማሸጋቸው አይቀርም። ቅጣቱም ግብር ከፋይ መሆን ብቻ ነው። ከዛ ይለቁልሃል። አንተ ግን ከ6 ወር ባነሰ ግዜ ያሰብከው ተሳክቶ ግብር ከፋይ እንደምትሆን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ። 🙏 መልካም የስራ ጊዜ።
Mar 25, 2023