#sexual #health # personal እኔ በ porn እና mastrubation ሱስ ውስጥ ለብዙ አመታት የቆየው ሰው ነበርኩ:: አሁን ላይ ፈጣሪ ይመስገን ከዚ በሽታ ከሆነ ሱስ ወጥቼ የራሴን የተረጋጋ እና የተባረከ ህይወት እየኖርኩ ነው:: ግን ከዚ ከወጣሁ ከዓመት በሁላ እንደኔ በዚ ሱስ ውስጥ ይሰቃይ የነበረን ሰው ከራሴ ልምድ አና ካነበብኩአቸው መፀሐፍት በመታገዝ እኔ ከወጣሁበት አንፃር በጣም ባጭር ጊዜ ውስጥ እንዲወጣ ረዳሁት:: ከራሴ አልፌ ለሰው መድረሴ ስላስደሰተኝ ሁሉም ነገር ለበጎ ነበር ብዬ አሰብኩ እና ከዛ በሁላ በዚ ጉዳይ ብዙዎችን ማማከር እና ማከም ጀመርኩ, ከወራት በሁላ ግን ጊዜዬን የምፈልገው ሰው መብዛት እና የችግሩ ጥልቀት በሌላው ስራዬ እና በኔ የግል ሂወት ላይ ጫና ስላሳደረ ስራዬ....( ፅሁፉ በዛ ስላለ ina ask anything ethiopia ከዚ በላይ ስለማይፈቅድ ወደ ጥያቄ ልሂድ... 1, እንዴት ጊዜዬን እና ያለኝን resourse ሌላውን የህወቴን ክፍል ሳይጎዳ መጠቀም እችላለሁ? 2, ይሄ ትልቅ ችግር ምንያህሎቻችን ቤት ውስጥ ገብቶ ይሆን? በተለይ ታናናሽ ወንድም እና እህት እንዲሁም ልጆች ያሏችሁ? ምንስ ታስባላችሁ? 3, ከዚ በላይ ለብዙዎች እንድደርስ ቀጣይ እርምጃዬ ምን መሆን አለበት ትላላችሁ? 4, እኔ ባሳለፍኩት ሂወት ውስጥ ምን አስተያት አላችሁ? ( ይሄን በ @biruhnigat ላይ አሳውቁኝ )
Mar 23, 2023Kechalk ye telegram channel weyn group kfetna lehulachnm dresln😭
Mar 24, 2023