#business
ጥያቄ ምን መሰላቹ ብር በጣም አባክናለው በምን ምን አድርጌበት እንደሚጠፍ አላውቅም የኔ ሲያልቅ እበደራለው ብር ሳገኝ ነገ ከፍላለው አያልኩ ሳልመልስ ያልቃል ከቤተሰብ ብርም ወስዳለው አሁን ምንም ብር የለኝም ብድር ግን 7500 አለብኝ 🥺 ብር ሳገኝ እንዴት ልክፈል እንዴትስ ላስቀምጥ ??በቅንነት ምከሩኝ እባካቹ ቆንጆ ዘዴ ንገሩኝ 🙏🏻
Mar 23, 20236 engagements
ጥያቄ ምን መሰላቹ ብር በጣም አባክናለው በምን ምን አድርጌበት እንደሚጠፍ አላውቅም የኔ ሲያልቅ እበደራለው ብር ሳገኝ ነገ ከፍላለው አያልኩ ሳልመልስ ያልቃል ከቤተሰብ ብርም ወስዳለው አሁን ምንም ብር የለኝም ብድር ግን 7500 አለብኝ 🥺 ብር ሳገኝ እንዴት ልክፈል እንዴትስ ላስቀምጥ ??በቅንነት ምከሩኝ እባካቹ ቆንጆ ዘዴ ንገሩኝ 🙏🏻
Mar 23, 2023የምወደው አባባል አለ። "ብዙ ብር የሚያገኙ ሳይሆን ብዙ የሚቆጥቡ ናቸው ሀብታም የሚሆኑት።" እውነት ነው። በግልፅ የምነግርህ 5ሺ ብር ስታገኝ ሙሉውን የምታጠፋ ከሆነ ፣ 50ሺም ስታገኝ ታጠፋዋለህ። ስራ እንደጀመርኩ በአንድ ስራ እስከ 3ሺ አተርፍ ነበር ግን ቀጣይ ስራ ሳልሰራ አጠፋፍቸው የሰው አይን አያለሁ። እና አንዴ ወሰንኩና የማገኘውን ብር በ 3 ከፈልኩት ፤ ለመዝናኛ ለአስፈላጊ ወጭዎች እና በፍፁም የማይነካ። ተሳክቷል። እርሶም ይሞክሩት።
Mar 24, 2023Contact me
Mar 23, 2023Friend zone lider negn inbox @siraq18
Mar 23, 2023Use 50,30,20 rule...50 percnt miasfelgehn 30 yerasehn flagot and 20 saving
Mar 27, 2023