ሰላም ሰዎች እጄ ላይ 3k birr alena min eqa ke merkato eyegezaw lishet echilalew just like side huslte
Mar 22, 2023ምን አይነት "እቃ ከመርካቶ" እየገዛ ሊሸጥ እንደሚችል ብቻ ብትመልሱለት መልካም ነው። ሰው በትንሽ ገንዘብ ከልብ ፍላጎት ለመስራት አንድን ሀሳብ ሲያስብ ከተቻለ መርዳት ካልሆነ ዝም ማለት።
Mar 23, 2023ሰላም ሰዎች እጄ ላይ 3k birr alena min eqa ke merkato eyegezaw lishet echilalew just like side huslte
Mar 22, 2023ምን አይነት "እቃ ከመርካቶ" እየገዛ ሊሸጥ እንደሚችል ብቻ ብትመልሱለት መልካም ነው። ሰው በትንሽ ገንዘብ ከልብ ፍላጎት ለመስራት አንድን ሀሳብ ሲያስብ ከተቻለ መርዳት ካልሆነ ዝም ማለት።
Mar 23, 2023Denz becha moleto newa
Mar 23, 2023አደነቅኩህ! ይሄ mindset እኔም ቢኖረኝ የት በደረስኩ ነበር። ያለጥርጥር የምነግርህ የምታገኘውን ገንዘብ ማጥፋት ሳይሆን ማልማት ማሰብህ የሀብታሞች መገለጫ ነው። 3ሺ ትንሽ ይመስላል ግን ቦንዳ ምርጥ ምርጡን ማግኘት ከቻልክ ...online በነፃ በ Qefira.com or Jiji.et ላይ በደንብ ይሸጣል። ከዛ ቀስ በቀስ ከድሬ ቀጥታ እያመጣህ መቸብቸብ ነው። እኔ ስለቦንዳ አወራሁ እንጅ አንተ በሌላ እቃ መሞከር ትችላለህ online ሽያጭን ፤ ምንም ወጭ ሳታወጣ ራሱ የምታቃቸው ሻጮችን እቃ አንተ ፈርቅ ይዘህ online አየር ባየር ማሻሻጥ ትችላለህ። capitalህ ከ 3ሺ ወደ 300 ሺ ያድጋል ስትደጋግመው። ይመችህ አቦ በጣም ነው ያስደሰትከኝ።
Mar 23, 2023የት ነው ሰፈርህ ? ሰፈርህ ላይ ምን አይነት ሰው አለ ? ብዙ ግዜ ምን ሲያስፈልጋቸው ትመለከታለህ ? ... እንዲ እንዲ እያልክ አካባቢክን ቃኝ ወቅቱ ምን ያስፈልገዋል ብለህም ተመልከትና ደፈር ብለህ ሞክር
Mar 23, 2023Endeza kemtareg network marketing jemrbet
Mar 23, 2023Ene ej lay bzu mirt ale marketing gobez kehonk esun be commission meshet techlaleh 3000 birru ayasfelgm
May 23, 2023smagn yemobile bet ekawoch gzana akefaflbet...speaker, mic, screen mnamn keza megenagna slk betoch yrekebuhal...ezih comment adragiwochun tewachew bakh..beka egna endezi honen kerena..demo network marketing enem mokrew nebere yetm ayadersihm..atmokrew
Mar 23, 2023Eshi esuma scam eko nw network marketing amesegnalew
Mar 23, 2023Camma miminm
Mar 23, 2023Tg group ale
Mar 23, 2023Min aynet
Mar 23, 2023200 lene laklgn😭
Mar 23, 2023