Salam yall i am from such religious family but i am not that religious like i don't even pray but now since Ramadan is here i want to change..not only for this one month but forever..gn idk yewne migotitegn neger ale like i am afraid to change??? bcha pls i need u to make dua for ur sister..FOR REAL pls jazakallah And.....Ramadan Mubarak!
Mar 21, 2023እኔ ተለውጫለሁ ማለት ሳይሆን! ከቤተሰብ ቤት ውጭ ሁኜ ራሱ ረመዳንን ፁሜ አላውቅም ፣ ይሄንንም የመፆም ሀሳቡም የለኝም ። ይህ የራሴ ምርጫ ነው። ግን ካለኝ የበፊት ተሞኮሮ ፣ ሁላችንም ሁለት አይነት ጓደኞች አሉን። አለማዊና ሀይማኖታዊ። ወደ ሀይማኖተኞቹ ተጠጊ። ግዜ ስጫቸው። አንድ ወቅት ካንድ ማሻአላህ ልጅ ጋር ሁኜ ፣ ጨዋታዬ ሁሉ ሀራም ነው ሀላል ነው ብቻ ሁኖ ነበር። ደስ የሚል ግዜ ነበር። አላህ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ። 🙏
Mar 22, 2023