#health
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ የምጠይቃችሁ ከሀገር ውጪ ያላቹ ሰዎች ወይም መረጃ ያላችሁ ተባበሩኝ ምን መሰላችሁ ከሀገር ውጪ ውጭ ሀገር የ Hiv መድሀኒት በነፃ ነው ወይስ በገንዘብ ነው የሚገኝው እባካችሁ ትክክለኛ መረጃ ስጡኝ ለሁላችሁም ስለ ትብብራችሁ አመሰግናለው🙏🙏🙏
Mar 21, 20230 engagements

Mar 21, 2023