ፈጣሪን መገዛት ነበር ግን አሁን ላይ ያለው ነባራዊ ሁኔታ ሴጣንን መገዛት ይመስላል🤷♂🤔
Mar 22, 2023ፈጣሪን መገዛት ነበር ግን አሁን ላይ ያለው ነባራዊ ሁኔታ ሴጣንን መገዛት ይመስላል🤷♂🤔
Mar 22, 2023መሞት😢😢😢
Mar 22, 2023መሞታችን የማይቀር ነገር ግን በህይወት ያለነው ምን አድርገን ለመሞት ነው?
Mar 23, 2023U can work with us
Mar 22, 2023Yefeterehn akbro kante ylk yesun fkad maskedem
Mar 22, 2023I was asking the same question months ago, well I found out that this world doesn't have to make any sense or meaning because its our permanent living place the next life is the real one.
Mar 22, 2023መሞት ነው ! 😂😰😣😟💀
Mar 22, 2023የህይወት አላማ ይህ ነው ተብሎ የተሰጠ ነገርም ሆነ የሰጠ አካል የለም ። አላማ እና ትርጉም አልባ የሆነችውን ህይወት ጨው ነስንሰህ የምታጣፍጣትና ትርጉም የምትሰጣት አንተ ነህ። ህይወት እንደ ጤዛ ናት ሳታውቃት ታልፍብናለች በዚች አጭር ህይወት የፈለግነውን ሆነን የማለፍ ምርጫው የኛ ነው።
Mar 22, 2023To achieve infinite goals.
Mar 22, 2023Fetarin megezat
Mar 22, 2023