ሰላም 🙌 ዘንድሮ የBDU ተማሪ ነኝ እና ፍሬሽ ማን ኮርሶችን እንዴት አርጌ ልስራ ማለት ፊዝክስ እና Logic የምሰራቸው እየመሰለኝ አደለም🥴። እንዴት ላንብብ ማለት የ ድሮ ጥያቄዎችን ልስራ ወይስ video እያየው ላንብብ? 2, 4.00 ያመጣቹ ልጆች ካላቹ እንዴት እንደዛ ልታመጡ ቻላችሁ?😇 3, Grade እንዴት እንደሚሰራ ብትነግሩኝ😊
Mar 21, 2023❓ግቢ ውስጥ Grade እንዴት ነው ሚሰራው ? ❇️ GPA or CGPA ምን ማለት ነው ላላችሁኝ ጉድ የማያልቅበት ትምህርት ሚንስተር የሚያወጣው አዲስ ህግ እስካልኖረ ድረስ የሁሉም ግቢዎች grading system ተመሳሳይ ነበር በእያንዳንዱ ሴሚስተር ⏺ Out of 20 or 30% Test, Quizzes , group work or Assignment ⏺ Out of 20 or 30 % MID EXAM ⏺ Out of 50% Final Exam ለእያንዳንዱ ኮርስ የሶስቱ ድምር ውጤት ሴሚስተር መጨረሻ ላይ ይደመርና ለጠቅላላ ኮርሶቹ ተካፍሎ ግሬድ ይሰራላቹሃል ። የስድስቱም ኮርሶች ድምር Garde ከተሰራ በኋላ የምታስመዘግቡት ውጤት የትምህርት መስክ ለመምረጥ ትምህርት ሚኒስተር ባወጣው range ልክ value ይኖረዋል ። ⛔ GPA ማለት በሁሉም ሴሚስተር የምታስመዘግቡት ግሬድ ማለት ነው ⛔ CGPA ማለት Average Grade ማለት ነው። 🔔 በመጀመሪያው ሴሚስተር የተጠቀሱትን አምስት የትምህርት መስኮች join ለማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ለውድድር የሚታየው first semister GPA ብቻ ይሆናል ፤ የተቀሩትን የትምህርት መስኮች join ማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ግን የሚያዝላቹህ የሁለቱም ሴሚስተር Average or CGPA ይሆናል ማለት ነው። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስተር 20% entrance , 30% PRE-FEILD(COc) ምናምን በሁሉም ዩንቨርሲቲዎች ላይ ተግባራዊ ይሆናል። የመጀመሪያ ሴሚስተር ግሬድ(50%) ግን ማንኛውንም የትምህርት መስክ ለመምረጥ ትልቁን ድርሻ ይይዝላቹሃል ፡ ስለሆነም 20%ቷ እውን ከሆነች entrance exam ስለተበላሸብኝ ብላቹህ ተስፋ አትቁረጡ ። ለማንኛውም ግን በውስጥ መስመር ብዙ ተማሪዎች የዩንቨርሲቲ ግሬድ calculation አልገባንም ባላችሁኝ መሰረት ... For instance AAU first semister coursoch እነዚህ ናቸው ብንልና የኮርሶቹም ECTS እንደሚከተለው ቢሆን ♨️Critical thinking...... #5Ects ♨ Psychology............ #5Ects ♨️ General Physics... #5Ects ♨ English ................. #5Ects ♨️Geography ..............#5Ects ♨️Mathematics...........#5Ects ♨️Physical fitness (pass or fail) ✍Total credit hours #31Ects ተማሪ አለባቸው ደብድባቸው እርገጣቸው😂(Hahu) የተባለ ተማሪ በመጀመሪያው ሴሚስተር ያስመዘገበው ውጤት 1) Critical thinking-------> 77 🔫✂B+ 2) Psychology ---------->82 🔫✂A- 3) Gen' Physics --------->59.9🔫✂C 4) Mathematics---------->42 🔫✂D 5) English ------------>68 🔫✂B- 6) Geography ------------->64 🔫✂C+ ነው ብንል የተማሪ Hahu'n ግሬድ እንደሚከተለው ማወቅ ይቻላል በቅደም ተከተል calculate ማድረግ 🔍 Credit hour × grade 5×3.5 =17.5 5×3.75 =18.75 5×2 =8 5×1 =5 5×2.75 =13.75 5×2.5 = 12.5 Total sum=75.5 Semister grade = Total sum÷Total credit hour 76.5÷30=2.5166GPA ስለዚህ ተማሪ Hahu በመጀመሪያው ሴሚስተር የሰራው ግሬድ 2.52 ነው ማለት ነው ። 😭በ 2.5 ግን የትኛውን ፊልድ ልመርጥ ነው😢😢 ለዚህም ነው ቲቶሪያል ተማሩ የምንለው ። Status of first year students in the first semister ፤ የአንደኛ አመት ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር የሚያስመዘግቡት ግሬድ እንደሚከተለው ወደ ቀጣዩ ሴሚስተር Pass or Fail ያስብላቸዋል GPA Status 1.75-4.00 ➡Promoted 1.50-1.75 ➡Warning 1.00-1.50 🔫Academic dismissal( ለአንድ ዓመት ላግ ) 0.00-1.00 ❌Complete dismissal ከትምህርት ዓለም ሙሉ በሙሉ ላግ 😤) ከዚህ ውጭ ደግሞ በአንድ ሴሚስተር ሶስት ኮርሶች የፈሉበት ተማሪ(F) ሴሚስተር ላግ ይኖርበታል
Mar 22, 2023