ለኔ እውነተኛ ደስታ ማለት ❤የማይለዋወጥ ❤ በነገሮች ሁሉ የማይጠፋ ❤ ለዘላለም የሆነ ደስታ እውነተኛ ደስታ ነው። ይህን እውነተኛ ደስታ የምታገኘው ከኢየሱስ ብቻ እና ብቻ ነው። ኢየሱስ ደስታ ሰጪ ብቻ ሳይሆን እራሱ ደስታ ነው!
Mar 21, 2023ለኔ እውነተኛ ደስታ ማለት ❤የማይለዋወጥ ❤ በነገሮች ሁሉ የማይጠፋ ❤ ለዘላለም የሆነ ደስታ እውነተኛ ደስታ ነው። ይህን እውነተኛ ደስታ የምታገኘው ከኢየሱስ ብቻ እና ብቻ ነው። ኢየሱስ ደስታ ሰጪ ብቻ ሳይሆን እራሱ ደስታ ነው!
Mar 21, 2023ewunetegna destaye lerejim seat ke Allah g sewera lesu tizaz ej siset new emegagnewu
Mar 21, 2023ደሞዝ ሲወጣ
Mar 21, 2023Hi sis ለመደሰት አትኑሪ። በዚህ ምድር ላይ እውነተኛና ዘላቂ ደስታ ሚባል ነገር የለም። በህይወትሽ ደስታን ምታሳድጂ ሆነ መቼም አታገኚውም። ያገኘሽ ቢመስልሽ እንኳን ጥዋት ታይቶ እንደሚጠፋ ጤዛ ነው የሚሆነው። በዚች ትርጉም አልባ ህይወት ህይወትሽን ትርጉም ሰጥተሽ ስትመሪ.. (ያላወቅሽውን ስታውቂ ያላደረግሽውን ስታደርጊ ያልሆንሽውን ስትሆኚና የሌለሽን ስታገኚ).. ነው ደስታ ምታገኚው እሱም ቢሆን ጊዜያዊ ነው። ሲቀጥል ለመደሰት ከፈለግሽ ምንም ምክኒያት አያስፈልግም ፣ ከተነፈስሽ ፣ ጤናሽ ከሞላጎደል ሰላም ከሆነ፣ ዛሬ ቁርስ ጠግበሽ ከበላሽ የምታቅጂውን ካሳካሽ፣ ህይወትሽን በትክክል ከመራሽ፣ ከምቶጂው ሰውጋር ከተገናኘሽ ፣ዘንጠሽ ከለበስሽ ፣ ሴክስ ካደረግሽ ፣ መፅሐፍ ካነበብሽ ፣ እውቀት ካገኘሽ ፤ ከጀለሶችሽ ጋር ፏ ካልሽ ፣እንደ እብድ ብቻሽን ከሳቅሽ እመኚኝ አለ ብለው ከሚሰክሱት የገነት ደስታ በላይ እዚ ማግኘት ትቺያለሽ ሲቀጥል እቺ ምድር የፈተናና የመከራ ናት የተፈጠርነውም ለዛ ነው። ሞኞች በቻሌንጁ ሲያማርሩ የነቁ ደሞ ኢንጆይ ያደርጉበታል።
Mar 22, 2023Purpose over pleasure, ye sw lij destegna lemehone aydlm yetftrew. Endezama bihone yehen yemsle chenklat aystenem nebr fetari zembelo ensesa argo yeftren nebr.
Mar 22, 2023efuye gela liyazut bilew siyabarirut miwlut gn bin bilo mitefa yemiyasasik ngr
Mar 21, 2023tekdkl nh bemder yalew desta ante endalekew yemslal gn ewntegnaw desta gn fetsum ante kalekew ena sew kemiyawkew yeleyal. Ewntegna desta setagegnew nw desta mehonun yemtawkew. Mknyatum ene awkewalew ena norebutalew
Mar 21, 2023ወንዶች አንድ ግዜ እምስ እንላለን እስኪ እም በሉ #ያ_ጉድጋድ_አንድቀን_ይበላሃል 👌
Mar 21, 2023Keep my heart clean
Mar 21, 2023Lene ke material ylk person new. Takialesh mostly every person at some point jerbawn ysetal yawm le tnsh neger ina and ke igziabher yetemarkut neger bka yesetegn stota kezi alem wsd yaregegnna isu lay focus indareg yaregegnal ina befitu yalew desta dmo mnm tekemro aysetegnm i have seen that ina lene destaye jesus christ new
Mar 22, 2023በመጀመሪያ የደስታን ምንነት ከማወቃችን በፊት ሲጀመር እውነተኛ ደስታ መምጫው ከየት ነው? ከፈጣሪ ነው አደል መልሱ ስለዚህ ለእኔ እውነተኛ ደስታ ማለት የፈጠረኝ አምላክ🙏ከእነናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ነው ሲቀጥል የእኔ ደስታ እዚች ምድር ላይ የመምጣቴ ምክንያት እናቴ 😍ናት
Mar 21, 2023Keremela
Mar 21, 2023-ሸንት ወጥሮኝ seshena or a weterogn when i poop🤔 -birr meret lay teye sanesaw idk yene aymeselgnem 🤭 -when i help someone -game is and was
Mar 21, 2023ኢየሱስ እውነተኛ ደስታዬ ነው
Mar 21, 2023እንደ ጉም በኖ የማይጠፋ ውስጤ የሚቆይ እና የመንፈስ እርካታ የሚሰጠኝ ነው።
Mar 21, 2023