ሰላም ቤተሰብ በህይወቴ አንድ ትልቅ ውሳኔ ልወስን ነው እናም ውሳኔዬ ትክክለኛ እንደሆነ ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነኝ፡፡ ነገር ግን የምወስደው risk ከፍተኛ ስለሆነ ሳስበው እፈራለሁ፤ እና is it normal ትልቅ ውሳኔ ሊወስኑ ሲሉ መፍራት ወይስ there is something wrong?
Mar 20, 2023እርግጠኛ ከሆንክ why not? Lk mathonbt ngr aynorm አዲስ ነገር ስንሞክር ሁላችንም እንፈራለን...
Mar 20, 2023