#other
ሰላም የAAE ቤተሰብ እስኪ ይሄንን የምታውቁ እባካችሁ ንገሩኝ አዲስ አበባ ውስጥ addis ababa transit center የሚባል በ IOM የሚታገዝ የተፈናቃዮች camp ካለ ወደዛ ለመግባት ምን መስፈርቶች ሟሟላት አለባቸው? አልያም ሌላ የምታውቁት የተፈናቃዮች or ስደተኞች camp አዲስ አበባ ውስጥ ካለ ጠቁሙኝ??🙏🙏
Mar 20, 20230 engagements

Mar 20, 2023