#society
ውድ ቤተሰቦቼ እንደምን ናችሁ? ስለ ኢትዮጲያ ምን ያህል እናውቃለን? በእውነት አብዛኞቻችን ካለው ችግር አንጻር ከሀገር ለመውጣት ፍላጎታችን በጣም እየናረ መምጣቱ ይታወቃል፡፡ እኔም ይህንኑ አይቼ ከሀገር ወጥቼ 2 አመት ኖርያለሁ፡፡ እዚህ ሆናችሁ እንደምታስቡት አይደለም የፈለገ ጥሩ ስም ቢኖራችሁ እዛ ውሻ ናችሁ፡፡ ሀገር የመሰለ የለም እስኪ ስለ ሀገራችን በደንብ የሚያብራራ እንድንወዳት እሚያደርገን መጽሀፍ ላኩልኝ
Mar 19, 20234 engagements