ጥያቄ ለሙስሊም ወንድሞቼና እህቶቼ፤ 1) መጽሐፍ ቅዱስን ታነባላችሁ የዮሐንስ ወንጌል 17:1 በስህተትም ብሆን ከተረዳችሁ ሌላውን ክፍል ለምሳሌ ማቴዎስ ወንጌል ማርቆስ ወንጌል ሉቃስ ወንጌል ለምን አታነቡም ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ እንደተሰቀለ እንደሞተ እንደተነሳስ ለምን አታነቡም?(አንዳንድ ቃል ከ መፅሐፍ ቅዱስ ይዛችሁ በ መፅሐፍ ቅዱስ በራሱ እንከራከር እንደምትሉ ስለማይ ነዉ) 2) ነብዩ መሐመድ አላህ አሳይቶኝ ህልም አየሁ ብሎ ህልሙን ካየ በኋላ ስለሆነው ድርጊትስ ምን ያህል ታምናላችሁ?.... ከ አላህ ዘንድ ሕልም ማየቱንስ ምን ያህል እርግጠኛ ናችሁ.... 4) ቁርአን ከአላህ ዘንድ ተጽፎ የተላከ ወይም ከሰማይ የወረደ ከሆነ ቁርአንን ምያወቁ ሰዎች በጦርነት ስሞቱ ሌሎችን በትንሹም ቢሆን ምያወቁትን አሰባስበው መስጻፍ እንደገና የተረሱ ሀሳቦችን ጨምሮ መጻፍ ለምን አስፈለገ? 5). መሐመድ ከነዚህ ምስኪን ሴቶች ጋርስ ለምን ይተኛል ነብይ መለት ዝሙትን ምያስተምር ማለት ነውን አላህስ እንዴት ዝሙትን ይፈቅዳል?🙏
Mar 19, 2023አንተ ኦርቶ ነህ አይህ እና ስለእስልምና ያን ያክል እውቀት ስለሌለህ ሰወች ሲሉ በሰማኸው እና በመሰለህ ነው። ዘን እኔ ደግሞ ልጠይቅህ ክስርትናን እንዳልከተል ሚያደርገኝን አንዳንድ ነገሮች።ምላሽ ለምትሰጡም ጭምር ነው። 1.እየሱስ ክርስቶስ ጌታየ ሆን ለማን ተውከኝ ሚል ተማፅኖ እንዳደረገ ይነገራል።ፈጣሪ ከሆነ ለምን እና ለማን መማፀን አስፈለገው(ዛትስ why እየሱስ ኢሳ እንደሆነ እና የአላህ መልክተኛ እንጂ አምላክ አይደለም ብዬ ማምነው) 2.አንድት ሴት ልጅ ድቃላ ከወለደች ከቤተ ክርስቲያን ትወገድ ልጇም ጭምር። እንደት?እሷስ ይሁን ግን ህፃኑ ለምን? 3.እየሱስ ሰላሳ አመት ሲኖር እኔ ጌታችሁ ነኝ ያለበት ቦታ የለም።ፍቅርን እንጂ ጌትነትን አልሰበከም። 4.አንድ አምላክ አለን ትላላቹ ግን አንድም ሶስትም ይሆናል ትላላቹ ከዛ ደግሞ ገብርኤልዬ ብላቹ ጭራሽ ለ 44 ትወስዱታላቹ።ቆይ ይሄስ እንደት ነው። በመጨረሻም እስከማውቀው እና ስለመሰለኝ ነውና ላጠፋውት ነገር ሁሉ ይቅርታ።አሳውቁኝ🙏
Mar 20, 2023