ZestyLion82167.5
#education
✍️ስለ Natural Resource Management [NARM] department የምታውቁት ነገር ካለ ንገሩኝ። በተጨማሪም በዚ ፊልድ የት የት መስራት/መቀጠር እንችላለን? pls. ስለፊልዱ የምታውቁ ካላቹ ንገሩኝ department ልንመርጥ ስለሆነ ነው።
Mar 19, 20232 engagements
✍️ስለ Natural Resource Management [NARM] department የምታውቁት ነገር ካለ ንገሩኝ። በተጨማሪም በዚ ፊልድ የት የት መስራት/መቀጠር እንችላለን? pls. ስለፊልዱ የምታውቁ ካላቹ ንገሩኝ department ልንመርጥ ስለሆነ ነው።
Mar 19, 2023Am studying it gn still alakewm
Mar 19, 2023ትምህርቱ ግን እንዴት ነው?
Mar 20, 2023