ሰላም ቤተሰብ በፊት ለይ ሰው ት/ት ተምሬ....አሪፍ ስራ ይዤ ለቤተሰቤ ቤት ለራሴ መኪና ምናምን ምናምን መግዛት ችያለሁ ሲሉ ስሰማ ነበር አሁን አሁን ግን እኛም እንደ እነሱ ማድረግ የምንችለው ነገር አለ ብላቹ ታስባላቹ maybe የሚቻልም ከሆነ or ይሄ ደረጃ ለይ ለመድረስ የተቃረባቹ ካላቹ አስማታችሁን (ሀሳባችሁን) share አድርጉኝ የቁም ነገር life እየኖርኩኝ ስላልሆነ ነው🐒
Mar 19, 2023ቤትም መኪናም ኢትዮጵያ ዉስጥ ሆኜ ሰርቼ እንደማይኖረኝ እርግጠኛ ስለሆንኩ በደሞዜ ጥሩ እለብሳለሁ ጥሩ ቦታ እዝናናለሁ። Save የሚደረግ ነገር እራሱ አስብና ነገ ቫልዮ አጥቶ ከምናደድ ሚሞሪ ልሰብስብበት እላለሁ።አሳዝናለሁ ለቤተሰቦቼ አረጋለሁ ብዬ ያሰብኩትን ያላረኩ ትዉልድ በመሆኔ።
Mar 19, 2023