#sexual
Hey guys የኔ ጥያቄ ምን መሰላችሁ፥ አንደኛ ፔሬድ እንደጨረስኩ ቀጣዩ ቀን ላይ sex ብፈፅም አረግዛለሁ፡? ሁለተኛ ኖርማል የወሊድ መከላከያ (እንደ choice አይነት ሌላም የተሻለ ካለ ጠቁሙኝ )......ዝም ብዬ pharmacy ብጠይቅ ይሰጡኛል? Pls ሴቶች ተባበሩኝ የህክምና ባለሙያዎች ካላችሁም
Mar 19, 20235 engagements
Hey guys የኔ ጥያቄ ምን መሰላችሁ፥ አንደኛ ፔሬድ እንደጨረስኩ ቀጣዩ ቀን ላይ sex ብፈፅም አረግዛለሁ፡? ሁለተኛ ኖርማል የወሊድ መከላከያ (እንደ choice አይነት ሌላም የተሻለ ካለ ጠቁሙኝ )......ዝም ብዬ pharmacy ብጠይቅ ይሰጡኛል? Pls ሴቶች ተባበሩኝ የህክምና ባለሙያዎች ካላችሁም
Mar 19, 2023ሊፈጠር ይችላል ነገር ግን በጣም አነስተኛ ነው። በአጭሩ ለሴክስ safe mibalew በጣም ሲዘገይ የሚመጣበትንና ሲፈጥን የሚመጣበትን ቀን እወቂ ከዛ በዚህ ቀመር የራስሽን አወቂ። ለምሳሌ አንዲት ሴት ከዘገዬ በ 30 ኛው ሲፈጥን በ26ኛ ቀን የምታይ ብትሆን ከትልቁ ላይ 11 መቀነስ ከትንሹ ላይ 18 መቀነስ keza behuletu mekakel yalew gize wust you're safe to have sex . That is 8-19
Mar 19, 2023Ehtewa ye 72 seat mela tetekemi
Mar 19, 2023Dm me
Jul 13, 2023Regular menustral cycle nw yalsh??
Mar 19, 2023Mn aschekolesh biyans samnt koyi enji
Mar 19, 2023