mhm122
#other
የይስማዕከ ወርቁን መፅሐፎች ሳነብ የመጀመርያዬ ነው እና ክቡር ድንጋዮችን ላነብ ብዬ ልክ የኦጋዴን ድመቶች ከክቡር ድንጋይ ጋር ትንሽም ቢሆን ሚገናኙ እንደሆኑ ሁሉ ከከበሩ ድንጋዬች በፊትም በተመሳሳይ መልኩ በታሪክ ግንኙነት ኖሮት የተፃፈ ካለ ብትጠቁሙኝ ደስ ይለኛል::
Mar 18, 20233 engagements
የይስማዕከ ወርቁን መፅሐፎች ሳነብ የመጀመርያዬ ነው እና ክቡር ድንጋዮችን ላነብ ብዬ ልክ የኦጋዴን ድመቶች ከክቡር ድንጋይ ጋር ትንሽም ቢሆን ሚገናኙ እንደሆኑ ሁሉ ከከበሩ ድንጋዬች በፊትም በተመሳሳይ መልኩ በታሪክ ግንኙነት ኖሮት የተፃፈ ካለ ብትጠቁሙኝ ደስ ይለኛል::
Mar 18, 2023ተያያዥነት ያላቸው ክቡር ድንጋይ -> የአጋዴን ድመቶች -> ደህንነቱ
Mar 19, 2023Ende kebur denegay ayenet ke kebur dengay befit yelem ene deretogada mnamn erasachewn yechalu nachew...first kebur denegay keza ye ogaden demetoche keza demo denenetu....enedezi anebebiw
Mar 19, 2023ዴርቶጋዳ ዣንቶዣራ ራማቶሃራ ...
Mar 19, 2023